ስለ ደረጃዎች
ደረጃዎች ዝግጁ ናቸው ለ LibreOffice መሳያ: አይደለም ለ LibreOffice ማስደነቂያ: ደረጃዎች እርስዎ የሚያስችለው አካላቶችን ለ መገጣጠም ነው የ ተዛመዱትን በ ገጹ ውስጥ: ደረጃዎችን እንደ እያንዳንዱ የ ስራ ቦታዎች መመልከት ይችላሉ ወይንም እርስዎ መደበቅ ይችላሉ ከ መመልከቻው ከ ማተሚያ ወይንም ከ መቆለፊያ ውስጥ:
ደረጃዎች የ መደርደሪያ ደንቦችን ለ እቃዎች አይወስኑም በ እርስዎ ገጽ ላይ: ከ መቆጣጠሪያዎች በስተቀር: ደረጃ ሁል ጊዜ ከ ሌሎች ደረጃዎች ፊት ለ ፊት ነው
The stacking order of objects on your page is determined by the sequence in which you add the objects. You can rearrange the stacking order by
.እቃዎችን ያልያዘ ደረጃ ቦታ ግልጽ ነው
LibreOffice መሳያ በ ነባር ሶስት ደረጃዎችን ይዟል:
-
እቅድ
-
መቆጣጠሪያዎች
-
የ አቅጣጫ መስመሮች
ነባር ደረጃዎችን ማጥፋት ወይንም እንደገና መሰየም አይችሉም፡ የ ራስዎትን ደረጃ መጨመር ይችላሉ በ
.የ እቅድ ደረጃ ነባር ነው ለ ስራ ቦታዎች: የ እቅድ ደረጃ ይወስናል የ አርእስት ቦታዎች: ጽሁፍ: እና የ እቃ ቦታ ያዢዎችን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ መቆጣጠሪያ ደረጃ መጠቀም ይቻላል ለ ቁልፎች ለ ተግባር ለ ተመደቡ: ነገር ግን አይታተሙም: የ ደረጃ ባህሪዎች ማሰናጃ ለማይታተሙ: እቃዎች በ መቆጣጠሪያ ደረጃ ውስጥ ሁል ጊዜ ከ ሌሎች ደረጃዎች እቃዎች ፊት ናቸው
የ አቅጣጫ መስመር ደረጃ እርስዎ የሚስሉበት ነው: ለምሳሌ: የ አቅጣጫ መስመር: በ መቀየር ደረጃ ወደ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: እርስዎ በ ቀላሉ መቀየር ይችላሉ እነዚህን መስመሮች ማብራት እና ማጥፋት
እርስዎ የ ደረጃ ይዞታዎችን ለ መጠበቅ መቆለፍ ይችላሉ: ወይንም መደበቅ ደረጃውን እና ይዞታውን ወይንም ከ ማተሚያው: እርስዎ አዲስ ደረጃ በሚጨምሩ ጊዜ ወደ ገጽ ውስጥ: ደረጃው ይጨመራል ወደ ሁሉም ገጾች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ በሚጨምሩ ጊዜ እቃ ወደ ደረጃ ውስጥ: ወደ አሁኑ ገጽ ብቻ ነው የሚጨመረው: እርስዎ ከ ፈለጉ እቃው እንዲታይ በ ሁሉም ገጾች ውስጥ: እቃውን በ ዋናው ገጽ ውስጥ ይጨምሩ (
) ገጽ