LibreOffice 7.3 እርዳታ
Smart Tags ተጨማሪ መረጃ እና ተግባሮችን ለ ተወሰኑ ቃሎች በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ያቀርባል: ዝግጁ የሆኑ ገጽታዎች የ ተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ ለ ተለያዩ Smart Tags ተጨማሪዎች
Smart Tags ሊቀርብ ይችላል እንደ ተጨማሪዎች ለ LibreOffice መጻፊያ:
ለ መግጠም የ Smart Tag, ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ማስቀመጫ የ *.oxt ተጨማሪዎች ፋይል በ እርስዎ ሀርድ ድራይቭ ውስጥ: ከዛ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ *.oxt ፋይል ላይ በ እርስዎ የ ፋይል አስተዳዳሪ ውስጥ: በ አማራጭ: በ LibreOffice ይምረጡ
ለ መክፈይ የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ: ይጫኑ መጨመሪያ እና ይቃኙ ወደ ፋይሉ ጋርይጫኑ በ Smart Tag *.oxt ፋይል አገናኝ ላይ በ ድህረ ገጽ ውስጥ እና ይክፈቱ አገናኝ በ ነባር መተግበሪያ: ይህ በ ትክክል የ ተሰናዳ የ ዌብ መቃኛ ይፈልጋል
ማንኛውንም ጽሁፍ በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ምልክት ማድረግ ይቻላል እንደ Smart Tag: በ ነባር የ ማጄንታ ቀለም ከ ስሩ ይሰመርበታል: እርስዎ ቀለሙን መቀየር ይችላሉ በ
When you point to a Smart Tag, a tip help informs you to Shift+F10.
-click to open the Smart Tags menu. If you don't use a mouse, position the cursor inside the marked text and open the context menu byበ Smart Tags ዝርዝር ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ዝግጁ የሆኑ ተግባሮች የ ተገለጹ ለዚህ Smart Tag. ይምረጡ ምርጫ ከ ዝርዝር ውስጥ: የ Smart Tags ገጽ ለ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫዎች
ትእዛዝ ይከፍታል የእርስዎ ቢያንስ አንድ የ Smart Tag ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ: ለ እርስዎ ይታያል የ Smart Tags ገጽ ውስጥ: ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ ማስቻል ወይንም ለማሰናከል የ Smart Tags እና ለ ማስተዳደር የ ተገጠሙ tags
ጽሁፍ የሚታወቅ እንደ የ Smart Tag አይመረመርም ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ውስጥ