ተለዋዋጭ መጠቀሚያ
የሚቀጥለው የሚገልጸው መሰረታዊ የ ተለዋዋጭ አጠቃቀም ነው ለ LibreOffice Basic.
ስምምነቶችን መሰየሚያ ለ ተለዋዋጭ መለያዎች
ከፍተኛው የ ተለዋዋጭ ስም መያዝ የሚችለው 255 ባህሪዎች ነው: የ መጀመሪያ ባህሪ ተለዋዋጭ ስም መሆን አለበት ፊደል A-Z ወይንም a-z. ቁጥሮችን ለ ተለዋውጭ ስም መጠቀም ይቻላል: ነገር ግን የ ስርአተ ነጥብ ምልክችቶች እና የ ተለዩ ባህሪዎች መጠቀም አይፈቀድም: ከ ስሩ ማስመሪያ ባህሪ ("_") በስተቀር: በ LibreOffice መሰረታዊ ተለዋዋጭ መለያዎች ፊደል-መመጠኛ አይደሉም: የ ተለዋዋጭ ስሞች ክፍተት መያዝ ይችላል ነገር ግን በ ስኴር ቅንፍ መከበብ አለበት
ምሳሌዎች ለ ተለዋዋጭ መለያዎች:
MyNumber=5 'Correct'
MyNumber5=15 'Correct'
MyNumber_5=20 'Correct'
My Number=20 'Not valid, variable with space must be enclosed in square brackets'
[My Number]=12 'Correct'
DéjàVu=25 'Not valid, special characters are not allowed'
5MyNumber=12 'Not valid, variable may not begin with a number'
Number,Mine=12 'Not valid, punctuation marks are not allowed'
ተለዋዋጭ መግለጫ
በ LibreOffice መሰረታዊ እርስዎ ሁሉ ጊዜ ተለዋዋጭ መግለጽ የለብዎትም: ተለዋዋጭ መግለጽ መፈጸም ይቻላል በ ማፍዘዣ አረፍተ ነገር: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ከ አንድ በላይ ተለዋዋጭ ስሞች በሚለዩበት ጊዜ በ ኮማ: ተለዋዋጭ ለ መግለጽ ይጻፉ: አንዱን የ መግለጫ-አይነት ምልክት ከ ስሙ በኋላ ወይንም ተገቢውን ቁልፍ ቃል
ምሳሌዎች ለተለዋዋጭ መግለጫዎች:
Dim a$ 'Declares the variable "a" as a String'
Dim a As String 'Declares the variable "a" as a String'
Dim a$, b As Integer 'Declares one variable as a String and one as an Integer'
Dim c As Boolean 'Declares c as a Boolean variable that can be TRUE or FALSE'
እርስዎ አንዴ ተለዋዋጭ ከ ገለጹ እንደ አንድ አይነት: እርስዎ መግለጽ አይችሉም በ ተመሳሳይ ስም እንደገና እንደ የ ተለየ አይነት!
የ ተለዋዋጭ መግለጫ ማስገደጃ
የ ተለዋዋጭ መግለጫ ለማስገደድ: የሚቀጥለውን ትእዛዝ ይጠቀሙ:
Option Explicit
የ ግልጽ ምርጫ አረፍተ ነገር የ መጀመሪያ መስመር መሆን አለበት በ ክፍሉ ውስጥ: ከ መጀመሪያው ንዑስ በፊት: ባጠቃላይ: ማዘጋጃ ብቻ መግለጽ ያስፈልጋል እንደ አይነት-መግለጫ ባህሪ ወይንም - የማይታይ ከሆነ - እንደ ነባር አይነት ነጠላ .
የ ተለዋዋጭ አይነቶች
LibreOffice Basic አራት ተለዋዋጭ ክፍሎችን ይደግፋል:
-
የ ቁጥር ተለዋዋጭየ ቁጥር ዋጋዎች ሊይዝ ይችላል: አንዳንድ ተለዋዋጮች በ ውስጣቸው ትልቅ ወይንም ትንሽ ቁጥር ሊይዙ ይችላሉ: እና ሌሎች ደግሞ ተንሳፋፊ-ነጥብ ወይንም ክፍልፋይ ቁጥር ሊይዙ ይችላሉ
-
ሐረግ ተለዋዋጭ የ ባህሪ ሐረጎች ይዟል
-
ቡሊያን ተለዋዋጭ ከ ሁለቱ አንዱን ይይዛል የ እውነት ወይንም የ ሀሰት ዋጋ
-
የ እቃ ተለዋዋጮች የ ተለያዩ አይነት እቃዎችን ያስቀምጣሉ: እንደ ሰንጠረዥ እና ሰነዶች አይነት በ ሰነድ ውስጥ
የ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ
የ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ መጠን ከ -32768 እስከ 32767. እርስዎ ከ መደቡ ተንሳፋፊ-ነጥብ ዋጋ ለ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ: የ ዴሲማል ቦታ ይጠጋጋል ወደሚቀጥለው ኢንቲጀር: የ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ በፍጥነት ማስላት ይቻላል በ ሂደት ውስጥ እና ተስማሚ ናቸው ለ ዙሮች: የ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ የሚፈልገው ሁለት ባይቶች ማስታወሻ ነው: "%" የ አይነት-መግለጫ ባህሪዎች
Dim Variable%
Dim Variable As Integer
ረጅም የ ኢንቲጀር ተለዋዋጮች
ረጅም የ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ መጠን ከ -2147483648 እስከ 2147483647. እርስዎ ከ መደቡ ተንሳፋፊ-ነጥብ ዋጋ ለ ረጅም ኢንቲጀር ተለዋዋጭ: የ ዴሲማል ቦታ ይጠጋጋል ወደሚቀጥለው ኢንቲጀር: ረጅም ኢንቲጀር ተለዋዋጭ በፍጥነት ማስላት ይቻላል በ ሂደት ውስጥ እና ተስማሚ ናቸው ለ ዙሮች: ለ ረጅም ዋጋዎች: ረጅም ኢንቲጀር ተለዋዋጭ የሚፈልገው ሁለት ባይቶች ማስታወሻ ነው: "&" የ አይነት-መግለጫ ባህሪዎች
Dim Variable&
Dim Variable As Long
የ ዴሲማል ተለዋዋጮች
ተለዋዋጭ ዴሲማል አዎንታዊ እና አሉታዊ ቁጥሮች መያዝ ይችላል ወይንም ዜሮ: ትክክለኛነቱ እስከ 29 ዲጂት ነው
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መደመሪያ (+) ወይንም መቀነሻ (-) ምልክቶችን እንደ መነሻዎች ለ ዴሲማል ቁጥሮች (ከ ክፍተት ጋር ወይንም ያለ ምንም ክፍተት)
የ ዴሲማል ቁጥር ከ ተመደበ ወደ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ: LibreOffice Basic ቁጥሩ ይጠጋጋል ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች
ነጠላ ተለዋዋጮች
ነጠላ ተለዋዋጭ መሆን ይችላል አዎንታዊ ወይንም አሉታዊ ዋጋዎች ከ 3.402823 x 10E38 እስከ 1.401298 x 10E-45. ነጠላ ተለዋዋጭ ተንሳፋፊ-ነጥብ ተለዋዋጭ ነው: የ ዴሲማል ትክክለኛነት የሚቀንስበት እንደ ምንም-ዴሲማል አካል ለ ቁጥር መጨመሪያ: ነጠላ ተለዋዋጭ ተስማሚ ናቸው ለ ሂሳብ ማስሊያ አማካይ በትክክል: ስሌቶች ተጨማሪ ጊዜ የሚፈልጉ ከ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ ይልቅ: ነገር ግን ፈጣን ናቸው ከ ድርብ ተላዋዋች ማስሊያዎች: የ ነጠላ ተለዋዋጭ የሚፈልገው 4 ባይቶች ማስታወሻ ነው: የ አይነት-መግለጫ ባህሪ ነው "!".
Dim Variable!
Dim Variable As Single
ድርብ ተለዋዋጮች
ድርብ ተለዋዋጭ መሆን ይችላል አዎንታዊ ወይንም አሉታዊ ዋጋዎች ከ 1.79769313486232 x 10E308 እስከ 4.94065645841247 x 10E-324. ድርብ ተለዋዋጭ ተንሳፋፊ-ነጥብ ተለዋዋጭ ነው: የ ዴሲማል ትክክለኛነት የሚቀንስበት እንደ ምንም-ዴሲማል አካል ለ ቁጥር መጨመሪያ: ነጠላ ተለዋዋጭ ተስማሚ ናቸው ለ ሂሳብ ማስሊያ አማካይ በትክክል: ስሌቶች ተጨማሪ ጊዜ የሚፈልጉ ከ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ ይልቅ: ነገር ግን ፈጣን ናቸው ከ ድርብ ተላዋዋች ማስሊያዎች: የ ድርብ ተለዋዋጭ የሚፈልገው 8 ባይቶች ማስታወሻ ነው: የ አይነት-መግለጫ ባህሪ ነው "#".
Dim Variable#
Dim Variable As Double
ተለዋዋጭ ገንዘብ
የ ገንዘብ ተለዋዋጭ የሚቀመጠው በ ውስጥ ነው እንደ 64-ቢት ቁጥሮች (8 ባይቶች) እና የሚታዩት እንደ የ ተወሰነ-ዴሲማል ቁጥር ነው በ 15 ምንም-ዴሲማል ያልሆነ እና 4 ዴሲማል ቦታዎች: የ ዋጋዎቹ መጠን ከ -922337203685477.5808 እስከ +922337203685477.5807. ገንዘብ ተለዋዋጭ የሚጠቅመው የ ገንዘብ ዋጋዎች በ ከፍተኛ ትክክለኛነት ለ ማስላት ነው: የ አይነት-መግለጫ ባህሪ ነው "@".
Dim Variable@
Dim Variable As Currency
ተለዋዋጭ ሐረጎች
የ ሀረግ ተለዋዋጭ መያዝ ይችላል የ ባህሪ ሀረጎች እስከ 65,535 ባህሪዎች ድረስ: እያንዳንዱ ባህሪ የሚቀመጠው በ ተመሳሳይ Unicode ዋጋ ነው: የ ሀረግ ባህሪዎች ተስማሚ ናቸው ለ ቃላት ማቀናበሪያ እና ፕሮግራሞች እና ለ ጊዚያዊ ማጠራቀሚያዎች ሌ ማንኛውም ምንም-የማይታተም ባህሪ እስከ ከፍተኛ እርዝመት 64 ኪሎ ባይቶች: ማስታወሻ የሚያስፈልገው የ ሀረግ ባህሪዎች ለማስቀመጥ እንደ ባህሪው ቁጥር ይለያያል በ ተለዋዋጭ ውስጥ: የ አይነት-መግለጫ ባህሪ ነው "$".
Dim Variable$
Dim Variable As String
ቡልያን ተለዋዋጮች
ቡልያን ተለዋዋጭ የሚያጠራቅመው አንድ ዋጋ ነው ከ ሁለቱ: እውነት ወይንም ሀሰት: ቁጥር 0 የሚያሳየው ሀሰት ነው: ሌሎች ዋጋዎች የሚያሳዩት እውነት ነው
Dim Variable As Boolean
የ ቀን ተለዋዋጮች
ተለዋውጭ ቀን የሚይዘው የ ቀኖች እና ሰአት ዋጋ ነው በ ውስጣዊ አቀራረብ የሚያስቀምጠው: ለ ተለዋውጭ ቀን የተመደቡ ዋጋዎችን በ ተከታታይ ቀን : የ ቀን ዋጋ : ተከታታይ ሰአት ወይንም የ ሰአት ዋጋ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ውስጣዊ አቀራረብ: የ ተለዋዋጭ-ቀን የሚቀየረው ወደ መደበኛ ቁጥሮች ነው በ መጠቀም የ ቀን : ወር አመት ወይንም የ ሰአት : ደቂቃ : ሰከንድ ተግባሮችን: የ ውስጥ አቀራረብ የሚያስችለው ማነፃፃር ነው የ ቀን/ሰአት ዋጋዎችን በማስላት ልዩነቱን በ ሁለቱ ቁጥሮች መካከል ያለውን: እነዚህን ተለዋዋጮች መግለጽ የሚቻለው በ ቁልፍ ቃል ነው በ ቀን :
Dim Variable As Date
የ መነሻ ተለዋዋጭ ዋጋዎች
ወዲያውኑ ተለዋዋጭ እንደ ተገለጸ: ራሱ በራሱ ይሰናዳል ወደ "ባዶ" ዋጋ: ማስታወሻ የሚቀጥለውን ስምምነት ያስታውሱ:
የ ቁጥር ተለዋዋጭ ራሱ በራሱ ይመደባል ወደ "0" ወዲያውኑ እንደ ተገለጸ
ተለዋዋጭ ቀን የ ተመደበው ዋጋ 0 ነው ለ ውስጣዊ: እኩል ነው ዋጋውን መቀየር ወደ "0" በ ቀን , ወር , አመት ወይንም የ ሰአት , ደቂቃ , ሰከንድ ተግባሮች
የ ሀረግ ተለዋዋጭ ይመደባል ወደ ባዶ-ሀረግ ("") ወዲያውኑ እንደ ተገለጸ
ማዘጋጃዎች
LibreOffice Basic ያውቃል አንድ- ወይንም በርካታ-አቅጣጫ ማዘጋጃ: የ ተገለሰው በ ተወሰነ ተለዋዋጭ አይነት: ማዘጋጃ ዝግጁ ነው ዝርዝር እና ሰንጠረዥ ለ ማረም በ ፕሮግራም ውስጥ: የ ማዘጋጃ እያንዳንዱ አካል ጋር መደረስ ይቻላል በ ቁጥር ማውጫ
ማዘጋጃ መሆን እና መገለጽ አለበት በ ማፍዘዣ አረፍተ ነገር: በርካታ መንገዶች አሉ ለ መግለጽ የ ማውጫ መጠን ለ ማዘጋጃ:
Dim Text$(20) '21 elements numbered from 0 to 20'
Dim Text$(5,4) '30 elements (a matrix of 6 x 5 elements)'
Dim Text$(5 To 25) '21 elements numbered from 5 to 25'
Dim Text$(-15 To 5) '21 elements (including 0), numbered from -15 to 5'
የ ማውጫ መጠን ማካተት ይችላል የ አዎንታዊ እንዲሁም አሉታዊ ቁጥሮችን
የማያቋርጥ
መደበኛ የ ተወሰነ ዋጋ አለው: የሚገለጸው በ ፕሮግራም አንድ ጊዜ ነው እና በኋላ እንደገና መግለጽ አይቻልም
Const ConstName=Expression